Good People1h ago

He dedicated his life to rescuing thousands of homeless elderly & sick in Ethiopia.

Dr. Biniam Belete (ክቡር ዶክተር ቢንያም በለጠ)

ክቡር ዶክተር ቢንያም በለጠ በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ የሚገኘው የመቄዶንያ የአረጋውያንና የአእምሮ ሕሙማን መረዳጃ ማዕከል መስራችና የሰብዓዊነት አገልጋይ ናቸው። "ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው" በሚለው መርሃቸው በሺዎች የሚቆጠሩ በጎዳና ላይ ወድቀው የነበሩ አረጋውያንን እና የአእምሮ ሕሙማንን በማንሳት መጠለያ፣ ምግብ፣ የህክምና እና የእናትነት ፍቅር በመስጠት ታላቅ በጎ አድራጎት በማከናወን ላይ ይገኛሉ። ይህ በህይወት ያሉ ታላቅ ሰው ለዚህ ሽልማት እጅግ የሚገቡ የኢትዮጵያ አርአያ በመሆናቸው በኩራት እጫቸዋለሁ።

Watch on goolgule.comWatch clip →

Where this person is

Kirkos, Addis Ababa, EthiopiaPinch or scroll to zoom
Abera Mulgeya0 Prestige
Ethiopia01

Comments

Loading…

Sign in to Post to leave a comment.